-
ዘሌዋውያን 10:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “እንዳትሞቱ ወደ መገናኛ ድንኳኑ ስትገቡ አንተም ሆንክ ከአንተ ጋር ያሉት ወንዶች ልጆችህ የወይን ጠጅ ወይም ሌላ የሚያሰክር መጠጥ አትጠጡ።+ ይህ ትእዛዝ ለትውልዶቻችሁ ሁሉ ዘላለማዊ ደንብ ነው።
-
-
አሞጽ 2:11, 12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ ይህን አላደረግኩም?’ ይላል ይሖዋ።
-