ዘኁልቁ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እነዚህ ከማኅበረሰቡ የተመረጡ ናቸው። እነሱም የአባቶቻቸው ነገዶች መሪዎች+ ማለትም የእስራኤል የሺህ አለቆች+ ናቸው።”