-
ዘፀአት 25:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ሁለት የወርቅ ኪሩቦችን ትሠራለህ፤ ወርቁን በመጠፍጠፍም በመክደኛው ጫፍና ጫፍ ላይ ወጥ አድርገህ ትሠራቸዋለህ።+
-
-
መዝሙር 80:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
80 ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ
የእስራኤል እረኛ ሆይ፣+ አዳምጥ።
-