-
ዘፀአት 25:37አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
37 ሰባት መብራቶች ትሠራለታለህ፤ መብራቶቹ በሚለኮሱበት ጊዜ ከፊት ለፊቱ ላለው አካባቢ ብርሃን ይሰጣሉ።+
-
-
ዘሌዋውያን 24:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “መብራቱ ያለማቋረጥ እንዲበራ ለማድረግ ለመብራቱ የሚሆን ተጨቅጭቆ የተጠለለ ንጹሕ የወይራ ዘይት እንዲያመጡልህ እስራኤላውያንን እዘዛቸው።+
-