-
ዘሌዋውያን 16:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እነዚህን ያቃጠለው ሰው ልብሶቹን ይጠብ፤ ገላውንም በውኃ ይታጠብ፤ ከዚያም ወደ ሰፈሩ መግባት ይችላል።
-
-
ዘኁልቁ 19:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከዚያም ካህኑ ልብሶቹን በውኃ ያጥባል፤ ገላውንም ይታጠባል፤ ከዚያ በኋላ ወደ ሰፈሩ መግባት ይችላል፤ ሆኖም ካህኑ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
-