-
ዘኁልቁ 19:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 “‘አንድ ሰው በድንኳን ውስጥ ቢሞት ሕጉ ይህ ነው፦ ወደ ድንኳኑ የሚገባም ሆነ ቀድሞውኑም በድንኳኑ ውስጥ የነበረ ሰው ሁሉ ለሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።
-
-
ዘኁልቁ 19:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 በሰይፍ የተገደለን ወይም በድንን ወይም አፅምን ወይም መቃብርን የነካ በሜዳ ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ለሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።+
-