ዘኁልቁ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እስራኤላውያንን የሥጋ ደዌ ያለበትን፣+ ፈሳሽ የሚወጣውንና+ በሞተ ሰው* የረከሰን+ ማንኛውንም ሰው ከሰፈሩ እንዲያስወጡ እዘዛቸው።