-
2 ዜና መዋዕል 30:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ይሁን እንጂ ንጉሡና መኳንንቱ እንዲሁም በኢየሩሳሌም ያለው መላው ጉባኤ ፋሲካን በሁለተኛው ወር ለማክበር ወሰኑ፤+
-
-
2 ዜና መዋዕል 30:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ከዚያም በሁለተኛው ወር በ14ኛው ቀን የፋሲካን መሥዋዕት አረዱ። ካህናቱና ሌዋውያኑ አፍረው ስለነበር ራሳቸውን ቀደሱ፤ ወደ ይሖዋም ቤት የሚቃጠል መባ አመጡ።
-