-
ዘኁልቁ 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የእስራኤል አለቆች+ ማለትም የአባቶቻቸው ቤት መሪዎች መባ አቀረቡ። ምዝገባውን በበላይነት ሲቆጣጠሩ የነበሩት እነዚህ የየነገዱ አለቆች
-
-
ዘዳግም 1:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እኔም ጥበበኛ የሆኑትንና ተሞክሮ ያካበቱትን የየነገዳችሁን መሪዎች ወስጄ የሺህ አለቆች፣ የመቶ አለቆች፣ የሃምሳ አለቆችና የአሥር አለቆች እንዲሁም የየነገዶቻችሁ ሹማምንት አድርጌ በእናንተ ላይ ሾምኳቸው።+
-
-
ዘዳግም 5:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 “ይሁን እንጂ ተራራው በእሳት እየነደደ ሳለ+ ከጨለማው ውስጥ ድምፅ ሲወጣ ስትሰሙ የነገድ መሪዎቻችሁና ሽማግሌዎቹ በሙሉ ወደ እኔ መጡ።
-