ዘኁልቁ 1:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 ይሖዋም እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ የመጀመሪያ ቀን+ ላይ በሲና ምድረ በዳ+ በመገናኛ ድንኳኑ+ ውስጥ ሙሴን አነጋገረው። እንዲህም አለው፦
1 ይሖዋም እስራኤላውያን ከግብፅ ምድር በወጡ በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ የመጀመሪያ ቀን+ ላይ በሲና ምድረ በዳ+ በመገናኛ ድንኳኑ+ ውስጥ ሙሴን አነጋገረው። እንዲህም አለው፦