-
ነህምያ 9:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ቀን በደመና ዓምድ፣ ሌሊት ደግሞ የሚሄዱበት መንገድ ብርሃን እንዲሆንላቸው ለማድረግ ስትል በእሳት ዓምድ መራሃቸው።+
-
-
መዝሙር 78:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ቀን በደመና፣ ሌሊቱን ሙሉ ደግሞ
በእሳት ብርሃን መራቸው።+
-