ዘኁልቁ 1:52 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 52 “እያንዳንዱ እስራኤላዊ በየተመደበበት ሰፈር ድንኳኑን ይትከል፤ እያንዳንዱም ሰው ሦስት ነገዶችን ባቀፈው ቡድኑ*+ ውስጥ በየምድቡ* ይስፈር።