-
ዘፀአት 18:17, 18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 በዚህ ጊዜ የሙሴ አማት እንዲህ አለው፦ “እያደረግክ ያለኸው ነገር መልካም አይደለም። 18 ይህ ሥራ ለአንተ ከባድ ሸክም ስለሚሆን አንተም ሆንክ ከአንተ ጋር ያለው ይህ ሕዝብ መድከማችሁ አይቀርም፤ ደግሞም ብቻህን ልትሸከመው አትችልም።
-
-
ዘዳግም 1:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 “እኔም በዚያን ጊዜ እንዲህ አልኳችሁ፦ ‘እኔ ብቻዬን እናንተን ልሸከማችሁ አልችልም።+
-