-
1 ነገሥት 19:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 በዚህ ጊዜ ኤልዛቤል “ነገ በዚህ ሰዓት ከእነሱ እንደ አንዱ ሳላደርግህ* ብቀር አማልክት እንዲህ ያድርጉብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጡብኝ!” ብሎ ለኤልያስ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከችበት።
-
-
ኢዮብ 6:8, 9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ምነው ጥያቄዬ መልስ ባገኘ!
አምላክም ፍላጎቴን በፈጸመልኝ!
9 ምነው አምላክ እኔን ለማድቀቅ በፈቀደ!
እጁንም ዘርግቶ ባጠፋኝ!+
-