-
ዘፀአት 16:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በዚህም መሠረት ምሽት ላይ ድርጭቶች መጥተው ሰፈሩን አለበሱት፤+ ጠዋት ላይም በሰፈሩ ውስጥ ሁሉ ጤዛ ወርዶ ነበር።
-
-
መዝሙር 78:26, 27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 የምሥራቁን ነፋስ በሰማይ አስነሳ፤
በኃይሉም የደቡብ ነፋስ እንዲነፍስ አደረገ።+
27 ሥጋንም እንደ አፈር፣
ወፎችንም በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አዘነበላቸው።
-