መዝሙር 78:30, 31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ሆኖም ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ ከማርካታቸው በፊት፣ምግባቸው ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ31 የአምላክ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ።+ ኃያላን ሰዎቻቸውን ገደለ፤+የእስራኤልን ወጣቶች ጣለ። 1 ቆሮንቶስ 10:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በተጨማሪም ከእነሱ አንዳንዶቹ በማጉረምረማቸው+ በአጥፊው እንደጠፉ+ አጉረምራሚዎች አትሁኑ።
30 ሆኖም ምኞታቸውን ሙሉ በሙሉ ከማርካታቸው በፊት፣ምግባቸው ገና በአፋቸው ውስጥ እያለ31 የአምላክ ቁጣ በእነሱ ላይ ነደደ።+ ኃያላን ሰዎቻቸውን ገደለ፤+የእስራኤልን ወጣቶች ጣለ።