-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 7:24አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
24 በሦስተኛውም ቀን የዛብሎን ልጆች አለቃ የሆነው የሄሎን ልጅ ኤልያብ+
-
-
ዘኁልቁ 10:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 የዛብሎን ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የሄሎን ልጅ ኤልያብ+ ነበር።
-