ዘኁልቁ 13:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከኤፍሬም ነገድ የነዌ ልጅ ሆሺአ፣+ ዘኁልቁ 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሙሴ ምድሪቱን እንዲሰልሉ የላካቸው ሰዎች ስም ይህ ነው። ሙሴም ለነዌ ልጅ ለሆሺአ፣ ኢያሱ*+ የሚል ስም አወጣለት።