ዘኁልቁ 13:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከይሁዳ ነገድ የየፎኒ ልጅ ካሌብ፣+ ዘኁልቁ 13:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሙሴ ምድሪቱን እንዲሰልሉ የላካቸው ሰዎች ስም ይህ ነው። ሙሴም ለነዌ ልጅ ለሆሺአ፣ ኢያሱ*+ የሚል ስም አወጣለት። ዘኁልቁ 14:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 ከየፎኒ ልጅ ከካሌብና ከነዌ ልጅ ከኢያሱ በስተቀር+ አንዳችሁም ብትሆኑ በዚያ እንደማኖራችሁ ወደማልኩላችሁ* ምድር አትገቡም።+