-
መዝሙር 106:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በመሆኑም በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣
ስለ እነሱ እጁን አንስቶ ማለ፤+
-
1 ቆሮንቶስ 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።+
-
-
-