-
ዘኁልቁ 21:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 በኔጌብ የሚኖረው ከነአናዊው የአራድ ንጉሥ+ እስራኤላውያን በአታሪም መንገድ እየመጡ መሆናቸውን በሰማ ጊዜ በእነሱ ላይ ጥቃት ሰነዘረ፤ ከመካከላቸውም የተወሰኑትን በምርኮ ወሰደ።
-
-
ዘዳግም 1:44አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
44 ከዚያም በተራራው ላይ ይኖሩ የነበሩት አሞራውያን እናንተን ለመግጠም ወጡ፤ እነሱም ልክ እንደ ንብ እየተከታተሉ አሳደዷችሁ፤ ከሴይር አንስቶ እስከ ሆርማ ድረስም በታተኗችሁ።
-