ዘኁልቁ 10:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከዚያም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የሮቤል ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የሸደኡር ልጅ ኤሊጹር+ ነበር።