ዘፀአት 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 የሌዊ+ ወንዶች ልጆች በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ስማቸው ይህ ነው፦ ጌድሶን፣ ቀአት እና ሜራሪ።+ ሌዊ 137 ዓመት ኖረ።