ዘፍጥረት 46:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ወደ ግብፅ የመጡት የእስራኤል ማለትም የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ስም ይህ ነው፦+ የያዕቆብ የበኩር ልጅ ሮቤል።+