-
ዘኁልቁ 14:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን!
-
-
ዘኁልቁ 16:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 በማግስቱም መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ “እናንተ ሰዎች የይሖዋን ሕዝብ ገድላችኋል” በማለት በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርም ጀመር።+
-