ዘኁልቁ 16:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ኃጢአት በመሥራታቸው የተነሳ ሕይወታቸውን የከፈሉት* ሰዎች ይዘዋቸው የነበሩት የዕጣን ማጨሻዎች ቅዱስ ስለሆኑ ለመሠዊያው መለበጫ+ እንዲያገለግሉ በስሱ ይጠፍጠፉ፤ ምክንያቱም በይሖዋ ፊት ስላቀረቧቸው ቅዱስ ሆነዋል። ለእስራኤላውያንም ምልክት ሆነው ያገልግሉ።”+
38 ኃጢአት በመሥራታቸው የተነሳ ሕይወታቸውን የከፈሉት* ሰዎች ይዘዋቸው የነበሩት የዕጣን ማጨሻዎች ቅዱስ ስለሆኑ ለመሠዊያው መለበጫ+ እንዲያገለግሉ በስሱ ይጠፍጠፉ፤ ምክንያቱም በይሖዋ ፊት ስላቀረቧቸው ቅዱስ ሆነዋል። ለእስራኤላውያንም ምልክት ሆነው ያገልግሉ።”+