-
ዘሌዋውያን 24:2, 3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “መብራቱ ያለማቋረጥ እንዲበራ ለማድረግ ለመብራቱ የሚሆን ተጨቅጭቆ የተጠለለ ንጹሕ የወይራ ዘይት እንዲያመጡልህ እስራኤላውያንን እዘዛቸው።+ 3 ከምሽት አንስቶ እስከ ጠዋት ድረስ መብራቱ በይሖዋ ፊት ያለማቋረጥ እንዲበራ አሮን በመገናኛ ድንኳኑ ውስጥ ካለው ከምሥክሩ መጋረጃ ውጭ ያስቀምጠው። በትውልዶቻችሁ ሁሉ ይህ ዘላለማዊ ደንብ ነው።
-
-
ዘኁልቁ 3:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 የሌዋውያኑ ዋና አለቃ የካህኑ የአሮን ልጅ አልዓዛር+ ሲሆን እሱም ከቅዱሱ ስፍራ ጋር በተያያዘ ኃላፊነት የተጣለባቸውን በበላይነት ይከታተል ነበር።
-