ዘኁልቁ 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ቀጥሎም ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የኤፍሬም ምድብ በየምድቡ* በመሆን ተነስቶ ተጓዘ፤ የምድቡም አለቃ የአሚሁድ ልጅ ኤሊሻማ+ ነበር።