የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 26:62, 63
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 62 አንድ ወርና ከዚያ በላይ ሆኗቸው የተመዘገቡት ወንዶች በአጠቃላይ 23,000 ነበሩ።+ እነዚህ በእስራኤላውያን መካከል ርስት ስለማይሰጣቸው+ ከእስራኤላውያን ጋር አልተመዘገቡም።+

      63 እነዚህም ሙሴና ካህኑ አልዓዛር ከኢያሪኮ ማዶ በዮርዳኖስ አጠገብ በሚገኘው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ላይ እስራኤላውያንን በመዘገቡበት ወቅት የመዘገቧቸው ናቸው።

  • ዘዳግም 10:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 ሌዊ ከወንድሞቹ ጋር ድርሻ ወይም ርስት ያልተሰጠው ለዚህ ነው። አምላክህ ይሖዋ በነገረው መሠረት ይሖዋ ርስቱ ነው።+

  • ዘዳግም 14:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 በከተሞችህ ውስጥ የሚኖረውን ሌዋዊ ችላ አትበለው፤+ ምክንያቱም እሱ ከአንተ ጋር ድርሻም ሆነ ውርሻ አልተሰጠውም።+

  • ኢያሱ 14:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ሙሴ ለሌሎቹ ሁለት ነገዶችና ለሌላኛው ግማሽ ነገድ ከዮርዳኖስ ማዶ* ርስት ሰጥቷቸው ነበር፤+ ለሌዋውያኑ ግን በእነሱ መካከል ርስት አልሰጣቸውም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ