ኢያሱ 13:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 ሆኖም ሙሴ ለሌዋውያን ነገድ ርስት አልሰጠም።+ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ቃል በገባላቸው መሠረት ርስታቸው እሱ ነው።+