-
ዘኁልቁ 18:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 “እንግዲህ የሌዊ ወንዶች ልጆች ለሚያከናውኑት አገልግሎት ይኸውም በመገናኛ ድንኳኑ ለሚሰጡት አገልግሎት በእስራኤል ውስጥ ያለውን የማንኛውንም ነገር አንድ አሥረኛ ውርሻ አድርጌ እንደሰጠኋቸው+ ልብ በል።
-
-
ዘዳግም 12:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በምድርህ ላይ በሕይወት እስካለህ ድረስ ሌዋውያንን ቸል እንዳትል ተጠንቀቅ።+
-