-
ዘኁልቁ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሙሴን “በየቀኑ አንድ አንድ አለቃ ለመሠዊያው ምርቃት የሚሆነውን መባውን ያቅርብ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 7:78አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
78 በ12ኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የሆነው የኤናን ልጅ አሂራ+
-
-
ዘኁልቁ 10:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 የንፍታሌም ልጆች ነገድ ምድብ አለቃ የኤናን ልጅ አሂራ+ ነበር።
-