የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 16:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እስራኤላውያንም ባዩት ጊዜ ምን እንደሆነ ስላላወቁ እርስ በርሳቸው “ይህ ነገር ምንድን ነው?” ይባባሉ ጀመር። ስለሆነም ሙሴ እንዲህ አላቸው፦ “ይሖዋ እንድትበሉት የሰጣችሁ ምግብ ነው።+

  • ዘኁልቁ 11:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 አሁን ግን ዝለናል።* ከዚህ መና በስተቀር ሌላ የምናየው ነገር የለም።”+

  • መዝሙር 78:24, 25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 የሚበሉት መና አዘነበላቸው፤

      የሰማይንም እህል ሰጣቸው።+

      25 ሰዎች የኃያላንን*+ ምግብ በሉ፤

      እስኪጠግቡ ድረስ እንዲበሉ በቂ ምግብ አቀረበላቸው።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ