-
ዘዳግም 3:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 “ከዚያም ተመልሰን በባሳን መንገድ ወጣን። የባሳን ንጉሥ ኦግም ከሕዝቡ ሁሉ ጋር በመሆን ኤድራይ ላይ ጦርነት ሊገጥመን ወጣ።+
-
-
ዘዳግም 3:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 በባሳን ባለው በኦግ መንግሥት ሥር የሚገኙትን ከተሞች ይኸውም በአምባው ላይ የሚገኙትን ከተሞች በሙሉ፣ ጊልያድን በሙሉ፣ ባሳንን በሙሉ እስከ ሳልካ ድረስ እንዲሁም ኤድራይን+ ወሰድን።
-