ዘፀአት 19:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከረፊዲም+ ተነስተው ወደ ሲና ምድረ በዳ በመምጣት በምድረ በዳው ሰፈሩ። እስራኤላውያን በዚያ ከተራራው ፊት ለፊት ሰፈሩ።+