-
ዘፍጥረት 13:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ሎጥ ከአብራም ከተለየ በኋላ ይሖዋ አብራምን እንዲህ አለው፦ “እባክህ ካለህበት ቦታ ሆነህ ዓይንህን አቅንተህ ወደ ሰሜን፣ ወደ ደቡብ፣ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ተመልከት፤
-
-
ዘፍጥረት 13:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ዘርህን እንደ ምድር አፈር አበዛዋለሁ፤ ማንም ሰው የምድርን አፈር መቁጠር ከቻለ የአንተም ዘር ሊቆጠር ይችላል።+
-