-
ዘኁልቁ 22:35አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
35 ሆኖም የይሖዋ መልአክ በለዓምን “ከሰዎቹ ጋር መሄዱን እንኳ ሂድ፤ የምትናገረው ግን እኔ የምልህን ብቻ ነው” አለው። በመሆኑም በለዓም ከባላቅ መኳንንት ጋር ጉዞውን ቀጠለ።