ዘኁልቁ 22:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ‘ከግብፅ ወጥቶ የመጣው ሕዝብ የምድሪቱን* ገጽ* ሸፍኗል። ስለዚህ መጥተህ እነሱን እርገምልኝ።+ ምናልባትም ድል አድርጌ ከምድሪቱ ላባርራቸው እችላለሁ።’”