1 ሳሙኤል 15:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ደግሞም የእስራኤል ክቡር+ አይዋሽም+ ወይም ሐሳቡን አይቀይርም፤* ምክንያቱም እሱ ሐሳቡን ይቀይር* ዘንድ+ የሰው ልጅ አይደለም።”