-
ዘኁልቁ 22:38አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
38 በለዓምም ባላቅን እንዲህ አለው፦ “ይኸው አሁን ወደ አንተ መጥቻለሁ። ይሁንና ያሻኝን መናገር የምችል ይመስልሃል? እኔ መናገር የምችለው አምላክ በአፌ ላይ የሚያደርገውን ቃል ብቻ ነው።”+
-
-
ዘኁልቁ 23:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 እሱም መልሶ “እኔ መናገር ያለብኝ ይሖዋ በአፌ ላይ ያስቀመጠውን ብቻ አይደለም?” አለ።+
-