-
ዘኁልቁ 22:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 ጠዋት ላይም ባላቅ በለዓምን ይዞት ወደ ባሞትበዓል ወጣ፤ እዚያ ሆኖ ሕዝቡን ሁሉ ማየት ይችል ነበር።+
-
-
ዘኁልቁ 23:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 ከዚያም በለዓም ባላቅን “እዚህ ቦታ ላይ ሰባት መሠዊያዎች ሥራልኝ፤+ እንዲሁም ሰባት በሬዎችና ሰባት አውራ በጎች አዘጋጅልኝ” አለው።
-