-
ዘኁልቁ 23:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም በለዓም ባላቅን እንዲህ አለው፦ “አንተ እዚህ የሚቃጠለው መባህ አጠገብ ቆይ፤ እኔ ግን ልሂድ። ምናልባት ይሖዋ ይገለጥልኝ ይሆናል። እሱ የሚገልጥልኝን ማንኛውንም ነገር እነግርሃለሁ።” በመሆኑም በለዓም ወደ አንድ ገላጣ ኮረብታ ሄደ።
-
-
ዘኁልቁ 23:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በለዓምም ባላቅን “እኔ ከእሱ ጋር ለመገናኘት ወደዚያ ስሄድ አንተ እዚሁ የሚቃጠለው መባህ አጠገብ ቆይ” አለው።
-
-
ዘኁልቁ 23:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በዚህ ጊዜ ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል
‘አምላክ ያደረገውን ተመልከቱ!’ ይባላል።
-