ዘኁልቁ 23:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከዚያም ይህን ምሳሌያዊ አባባል ተናገረ፦+ “የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ከአራም፣+ከምሥራቅ ተራሮች አመጣኝ፤ ‘ና፣ ያዕቆብን እርገምልኝ። አዎ ና፣ እስራኤልን አውግዝልኝ’ አለኝ።+
7 ከዚያም ይህን ምሳሌያዊ አባባል ተናገረ፦+ “የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ ከአራም፣+ከምሥራቅ ተራሮች አመጣኝ፤ ‘ና፣ ያዕቆብን እርገምልኝ። አዎ ና፣ እስራኤልን አውግዝልኝ’ አለኝ።+