ዘኁልቁ 24:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በመሆኑም ይህን ምሳሌያዊ አባባል ተናገረ፦+ “የቢዖር ልጅ የበለዓም ቃል፣ዓይኑ የተከፈተው የዚያ ሰው ቃል፣ 4 የአምላክን ቃል የሰማው፣ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ራእይ ያየውዓይኖቹ ሳይከደኑ የሰገደው ሰው ቃል ይህ ነው፦+
3 በመሆኑም ይህን ምሳሌያዊ አባባል ተናገረ፦+ “የቢዖር ልጅ የበለዓም ቃል፣ዓይኑ የተከፈተው የዚያ ሰው ቃል፣ 4 የአምላክን ቃል የሰማው፣ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ራእይ ያየውዓይኖቹ ሳይከደኑ የሰገደው ሰው ቃል ይህ ነው፦+