ዘፍጥረት 36:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በመሆኑም ኤሳው በሴይር ተራራማ አካባቢ መኖር ጀመረ።+ ኤሳው ኤዶም ተብሎም ይጠራል።+ ኢያሱ 24:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዚያም ለይስሐቅ ያዕቆብንና ኤሳውን ሰጠሁት።+ በኋላም ለኤሳው ሴይር ተራራን ርስት አድርጌ ሰጠሁት፤+ ያዕቆብና ልጆቹ ደግሞ ወደ ግብፅ ወረዱ።+