1 ዜና መዋዕል 4:42, 43 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ከስምዖናውያን መካከል የተወሰኑት ይኸውም 500 ወንዶች በይሽኢ ወንዶች ልጆች በጰላጥያህ፣ በነአርያህ፣ በረፋያህ እና በዑዚኤል መሪነት ወደ ሴይር+ ተራራ ወጡ። 43 እነሱም ከአማሌቃውያን+ መካከል አምልጠው የቀሩትን ሰዎች መቱ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይኖራሉ። ሕዝቅኤል 25:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ‘በሕዝቤ በእስራኤል እጅ ኤዶምን እበቀላለሁ።+ እነሱም፣ ኤዶም የምወስደውን የበቀል እርምጃ ይቀምስ ዘንድ ቁጣዬንና መዓቴን በኤዶም ላይ ያወርዳሉ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”’
42 ከስምዖናውያን መካከል የተወሰኑት ይኸውም 500 ወንዶች በይሽኢ ወንዶች ልጆች በጰላጥያህ፣ በነአርያህ፣ በረፋያህ እና በዑዚኤል መሪነት ወደ ሴይር+ ተራራ ወጡ። 43 እነሱም ከአማሌቃውያን+ መካከል አምልጠው የቀሩትን ሰዎች መቱ፤ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይኖራሉ።
14 ‘በሕዝቤ በእስራኤል እጅ ኤዶምን እበቀላለሁ።+ እነሱም፣ ኤዶም የምወስደውን የበቀል እርምጃ ይቀምስ ዘንድ ቁጣዬንና መዓቴን በኤዶም ላይ ያወርዳሉ’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።”’