የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 4:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “ይሖዋ ከፌጎር ባአል ጋር በተያያዘ ምን እንዳደረገ በገዛ ዓይናችሁ አይታችኋል፤ አምላክህ ይሖዋ የፌጎርን ባአል የተከተለውን እያንዳንዱን ሰው ከመካከልህ አጥፍቶታል።+

  • ኢያሱ 22:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በፌጎር የሠራነው ስህተት አንሶ ነው? ምንም እንኳ ያኔ በይሖዋ ጉባኤ ላይ መቅሰፍት ቢወርድም ይኸው እስከ ዛሬ ድረስ ከዚህ ነገር ራሳችንን አላነጻንም።+

  • መዝሙር 106:28, 29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ከዚያም በፌጎር የነበረውን ባአል አመለኩ፤*+

      ለሙታን የቀረቡትን መሥዋዕቶችም* በሉ።

      29 በሥራቸው አምላክን አስቆጡት፤+

      በመካከላቸውም መቅሰፍት ተነሳ።+

  • ሆሴዕ 9:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “እስራኤልን በምድረ በዳ እንዳለ ወይን ሆኖ አገኘሁት።+

      አባቶቻችሁን ለመጀመሪያ ጊዜ ባፈራ የበለስ ዛፍ ላይ እንደ ጎመራ የበለስ ፍሬ ሆነው አየኋቸው።

      ሆኖም ወደ ፌጎር ባአል ሄዱ፤+

      ለአሳፋሪውም ነገር* ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፤+

      እንደወደዱትም ነገር አስጸያፊዎች ሆኑ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ