-
ዘኁልቁ 22:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 እስራኤላውያንም ከዚያ ተነስተው በመጓዝ ከኢያሪኮ ማዶ በዮርዳኖስ አጠገብ በሚገኘው በሞዓብ በረሃማ ሜዳ ሰፈሩ።+
-
-
ዘኁልቁ 33:48አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
48 በመጨረሻም ከአባሪም ተራሮች ተነስተው በኢያሪኮ በሚገኘው በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ሰፈሩ።+
-