ዘፍጥረት 38:2-4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚያም ሹአ የሚባል የአንድ ከነአናዊ ሰው ሴት ልጅ+ አየ። እሷንም አገባትና ከእሷ ጋር ግንኙነት ፈጸመ፤ 3 እሷም ፀነሰች። ወንድ ልጅም ወለደች፤ ስሙንም ኤር+ አለው። 4 ዳግመኛም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ ስሙንም ኦናን አለችው።
2 በዚያም ሹአ የሚባል የአንድ ከነአናዊ ሰው ሴት ልጅ+ አየ። እሷንም አገባትና ከእሷ ጋር ግንኙነት ፈጸመ፤ 3 እሷም ፀነሰች። ወንድ ልጅም ወለደች፤ ስሙንም ኤር+ አለው። 4 ዳግመኛም ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች፤ ስሙንም ኦናን አለችው።