-
1 ዜና መዋዕል 7:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የቶላም ወንዶች ልጆች ዑዚ፣ ረፋያህ፣ የሪኤል፣ ያህማይ፣ ይብሳም እና ሸሙኤል ሲሆኑ የአባቶቻቸው ቤት መሪዎች ነበሩ። የቶላ ዘሮች ኃያላን ተዋጊዎች ነበሩ፤ በዳዊት ዘመን ቁጥራቸው 22,600 ነበር።